ፕሮጀክቶች
የቁርዓን ስርጭት
ፕሮጀክት ቁጥር ሶስት በሀገራችን አራቱም አቅጣጫ በመንቀሳቀስ የተቀደሰው የአላህን ሱወ ቁርዓን የቁርዓን እጥረት ላባቸው አከባቢዎች ማድረስ ነው፡፡ በተለያ ክፍለሀገራ የሚገኙ የህብረተሳበችን ከፍሎች የሚቀሩበትን ቁርዓን በማጣት አንዱን ቁርዓን ለአምስት እና ስድስት ገንጥለው በመካፈል እየተቀያየሩ ተራ በተራ ይቀሩበታል፡፡በዚህ ፕሮጀክት በዓመት 10 ሺህ የቁርዓን ኮፒዎችን የማሰራጨት ትልቅ እቅድ አለን፡፡ ይችላል፡፡ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እና ፕሮጀክቱ ላይ ለመሳተፍ ያናግሩን፡፡
የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ
ፕሮጀክት ቁጥር ሁለት በተለያዩ ገጠራማ አከባቢዎች ላይ በመስጂድ፣ በትምህርት ቤቶች፣በህክምና ተቋማት እንዲሁም የገበያ ቦታዎች ለማህበረሰቡ የንጹህ ውሃ ግልጋሎት የሚሰጥ ጉድጓድ ማስቆፈር ነው፡፡ የውሃ ጉድጓዶች ያለ ማሽን በሰው ኃይል የሚቆፈሩ ሲሆን ጥልቀታቸው እስከ በአማካይ 25 ሜትር ሊሆን ይችላል፡፡ ጉድጓዶች በሰው ኃይል ከተቆፈሩ በኃላ በውሃ መሳቢያ ፓምፕ (hand pump ) ውሃ ወጥቶ አገልግሎት እንዲሰጥ ይደረጋል፡፡ውሃው ከ 80 እስከ 100 አባወራዎችን ተጠቃሚ ማድረግ ይችላል፡፡ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እና ፕሮጀክቱ ላይ ለመሳተፍ ያናግሩን፡፡
መስጂድ እና መድረሳ ግንባታና እድሳት
ፕሮጀክት ቁጥር አንድ በሐገራችን የተለያዩ አከባቢዎች የአላህን ቤት መስጂድ እና ልጆች እስላማዊ እውቀት የሚያገኙበትን መድረሳ የመገንባት ፕሮጀክት ነው፡፡ ፕሮጀክቱ ትኩረቱን በሀገሪቱ ገጠራማ አከባቢዎች ላይ አድርጎ የሚሰራ ሲሆን 12ሜትር በ 12 ሜትር ስፋት አለው፡፡ አንድ መስጂድ ለመገንባት አስፈላጊ የሆነው የገንዘብ ድጋፍ ከተደረገ በ ስድስት ወር ውስጥ ግንባታው ሙሉ ለሙሉ ይጠናቀቃል፡፡ በመስጂዶቹ ውስጥ ሶስት ክፍል መድረሳ ሲኖረው ሁለቱ ክፍል የተማሪዎች መማሪያ ሲሆን አንዱ ክፍል የኡስታዙ ማረፊያ ነው፡፡ አንድ ክፍል በውስጡ አርባ ተማሪዎችን ይይዛል፡፡ ስለ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት እና ፕሮጀክቱ ላይ ለመሳተፍ ያናግሩን፡፡
የአስቤዛ ድጋፍ
በፕሮጀክት ቁጥር አራት በከተማችን አዲስ አበባ እንዲሁም በገጠሪቱ የሀገራችን ክፍል የሚገኙ አቅመ ደካሞችን የቤት ውስጥ ወርሀዊ አስቤዛ ፣ የረመዷን ወርን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር ፓኬጅ አስቤዛ እንዲሁም የኢድ አልድሀ በዓል በማስመልከት የኡድሂያ እርድ ድጋ የምናደርግበት ፕሮጀክት ነው፡፡ በዚህ ፕሮጀክት ሊይ ባሎቻቸው የሞቱባቸው የቲም ልጆችን አሳዳጊ ሇሆኑ እናቶች ቅድሚያ በመስጠት እንሰራሇን፡፡ በዚህም ሂደት በወርሀዊ አስቤዛ ሊይ ሇ50 ቤተሰቦች በረመዷን ኢፍጣር ፓኬጅ ደግሞ 1000 ቤተሰቦች በኡዱሂያ 250 ቤተሰቦችን ተደራሽ ሇማድረግ እቅድ አሇን፡፡ ስሇ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ሇማግኘት እና ፕሮጀክቱ ሊይ ሇመሳተፍ ያናግሩን፡፡
የስራእድል ፈጠራ
በፕጀክት ቁጥር አምስት በተሇያዩ አከባቢዎች የሚገኙ እና ከእጅ ወደ አፍ በሆነ ገቢ እየተዳደሩ በአነስተኛ መነሻ ካፒታል ስራ በመስራት ራሳቸውን እና ቤተሰባቸውን ሇማስተዳደር የሚጥሩ አቅመ ደካማ እናቶችን የተሸሇ የስራ እድል በመፍጠር መስራት የሚችለበትን መነሻ ካፒታል መፍጠር እና ከተረጂነት ማሊቀቅ ነው፡፡ በዚህ ሂደት ሊይ ወርሀዊ አስቤዛ ድጋፍ የሚደረግሊቸውን እናቶች ቅድሚያ በመስጠት በመረጡት የስራ ዓይነት እገዛ እናደርግሊቸዋሇን፡፡በዚህ ፕሮጀክት በዓመት ሇ20 እናቶችን የስራ እድል የመፍጠር እቅድ አሇን፡፡ ይችሊል፡፡ስሇ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ሇማግኘት እና ፕሮጀክቱ ሊይ ሇመሳተፍ ያናግሩን፡፡
የቲም ተማሪዎችን ማስተማር
በፕጀክት ቁጥረር ስድስት በሰው ሰራሽ ወይም በተፈጥሮ አደጋ ወሊጆቻቸውን ያጡ ተማሪዎችን የትምህርት ቤት ወጪ በመሸፈን እና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ በማድረግ ዓሇማዊም ሆነ እስሊማዊ ትምህርታቸውን እንዳያቋርጡ ማድረግ ነው፡፡ በዚህ ሇሴት ተማሪዎች ቅድሚያ በመስጠት በዓመት 25 ተማሪዎችን ሙለ ወጪያቸውን እና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋ በማድረግ ትምህርታቸውን እንዲቀጥለ የማድግ እቅድ አሇን፡፡ይችሊል፡፡ስሇ ፕሮጀክቱ ዝርዝር መረጃ ሇማግኘት እና ፕሮጀክቱ ሊይ ሇመሳተፍ ያናግሩን፡፡